ኹለተኛው፡ ዓመታዊ፡ የመካነ፡ ኢየሱስ፡ አባላት፡ ኅብረት፡ ስብሰባ፡ በColumbus, Ohio፡ ከAugust 2 ጀምሮ፡ እስከ፡ 5, 2007፡ ድረስ፡ ይደረጋል። ለበለጠ፡ መረጃ፡ ይህንን፡ ጽሕፈት፡ ይጫኑት።

ለቄስ፡ አስፋዉ፡ ቀልቦሬ፡ ሕይወትና፡ አገልግሎት፡ የምስጋና፡ ጊዜ፡ በግሬስ፡ ወንጌላዊት፡ ሉተራን፡ ቤተ፡ ክርስቲያን፡ December 3, 2006 ተደረገ። ለበለጠ፡ መረጃ፡ ይህንን፡ ጽሕፈት፡ ይጫኑት።